ለከተሞች የአካባቢ አስተዳደር ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ 9,470,000 ኤስ.ዲ.አር (ዘጠና አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 05 ቀን 2010 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 26 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•