ለመስኖና ድሬይኔጅ ፕሮጀክት የሚውል 37,100,000 ኤስ.ዲ.አር ማስፈፀሚያ (ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) ተጨማሪ ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 05 ቀን 2010 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•