በአገልግሎት ላይ

ለጣና በለስ የተቀናጀ የውሃ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለጣና በለስ የተቀናጀ የውሃ ልማት ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 3 ሚሊዮን 700 ሺ ኤስ.ዲ.አር (ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስ ዲ አር) የሚያስገኘው ተጨማሪ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማህበር መካከል ጥቅምት 11 ቀን 2008 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 28 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣

በህገ መንግስቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 917/2008
ቀን: ታህሳስ 25፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1301/2016

ታህሳስ 10፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ