በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

የፌዴራል ፖሊስ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥትንና ሕገ-መንግሥቱን መሠረት አድርገው የሚወጡ ሕጎችን የማስ ከበር ተልዕኮውን በብቃት በመወጣት የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት፣ ሠላምን ለማስፈንና ልማትን ለማፋጠን በሚደረገው ሀገራዊ እንቅስቃሴ የበኩሉን ድርሻ ለማበርከት እንዲችል በተሻለ ሁኔታ እንዲደራጅ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የፌዴራል ፖሊስ ተቋም ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ገለልተኛ የሆነ፣ ሕብረተሰቡን በእኩልነት የሚያገለግል፣ በፖሊሳዊ ሥነ-ምግባሩ የታነፀና ብቃትና ጥራት ያለው አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ተቋም መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 720/2004
ቀን: ህዳር 8፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1284/2015

ሚያዚያ 9፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1263/2014

ጥር 17፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 11/2013

ሐምሌ 2፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1233/2013

ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1236/2013

የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1205/2020

ሰኔ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1183/2012

መጋቢት 29፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1176/2012

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ