የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች አስተዳደር የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ደንብ

በመሥሪያ ቤቱ ማቋቋሚያ አዋጅ አንቀጽ ፮(፪) ስር በግልጽ እንደተመለከተው መሥሪያ ቤቱ ተጠሪነቱ በቀጥታ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በመሆኑ የራሱ የሠራተኞች አስተዳደር ደንብ ማውጣት በማስፈለጉ፤
የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት እና በማቋቋሚያ አዋጁ ሥልጣንና ተግባራት ለማከናወን እንዲችል ሠራተኞችን ደንብና ሥርዓትን በተከተለ ሁኔታ ለመቅጠር፣ ለማስተዳደርና አስፈላጊ ሲሆን ለማሰናበት የሚያስችል የሠራተኞች አስተዳደርና ደንብ ማውጣት በማስፈለጉ፤

የመሥሪያ ቤቱ ሠራተኞች ሙያዊ ነፃነታቸውን ፣ መብትና ግዴታቸውን በውል ለይተው በማወቅ ተግባራቸውንና
ኃላፊነታቸውን ግልጽነትና ተጠያቂነት በሰፈነበት ሁኔታ መወጣት እንዲችሉ ለማገዝ፤

በተለይም መሥሪያ ቤቱ ባለው ሙያዊ ነፃነት መሠረት ከአህጉራችንና ከዓለም አቀፍ የኦዲት መ/ቤቶች
ሠራተኞቻቸውን የሚያስተዳድሩበትን ልምድ በመቀመር እና የፌደራል የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ መሠረታዊ ርሆዎች መሰረት በማድረግ ደንብ ማውጣት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ ሕገ – መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና በፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ማቋቋሚያ
(ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 982/2008 አንቀጽ 22(1) መሠረት ይህ ደንብ ወጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 8/2010
ቀን: ታህሳስ 16፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

•

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

•

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1284/2015

•

ሚያዚያ 9፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1263/2014

•

ጥር 17፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 11/2013

•

ሐምሌ 2፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1233/2013

•

ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1236/2013

•

የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1205/2020

•

ሰኔ 23፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1183/2012

•

መጋቢት 29፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1176/2012

•

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ