ረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጋበዝ

Invitation to Provide Comments on Draft Directive Regarding Free Legal Aid Services Provided by Federal Advocates and Legal Aid Organizations

የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡

ስለሆነም ረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የረቂቁን ቅጂ ከዚህ በታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ማግኘት የሚችል ሲሆን እስከ ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በኢ-ሜይል አድራሻ [email protected] መላክ ወይም በዋና መ/ቤት የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደርና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጽሁፍ መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ https://shorturl.at/etru2

Relevant Departments and People
Tagged Under: advocates • aid • amharic • bono • comment • Deadline • directive • draft • draft directive • federal • federal advocates • free • Free Legal Aid • legal • legal aid services • Legal Profession • moj.gov.et • organizations • pro • pro bono services • profession • public • regulatory • Regulatory Framework • Services
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች