ሁሉንም ዓይነት አድሏዊ የዘር ልዩነቶችን ለማስወገድ በተደረገው ዓለም አቀፍ ስምምነት የተጠቃለለ ወቅታዊ አገራዊ የአፈፃፀም ረቂቅ ሪፖርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ•Stakeholders Consult on Draft National Report for the Elimination of Racial Discrimination July 16, 2026
የፍትሕ ሚኒስቴር የባህል ፍርድ ቤቶች ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ•Ministry of Justice Pledges Continued Support to Ensure Accessibility of Customary Courts July 16, 2026
በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ•Ethiopia and Nigeria Sign Bilateral Agreement on Prisoners Transfer June 12, 2026
ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በሕግና ፍትሕ ጉዳዮች የሁለትዮሽ ትብብር ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ•Ethiopia, Nigeria Hold Talks on Bilateral Cooperation in Law and Justice June 12, 2026
መንግሥት ለባህላዊ ፍትሕ ሥርዓቶች ትኩረት በመስጠት የሕግ ማዕቀፎችን እና ተቋማዊ ድጋፎችን እያጠናከረ መሆኑ ተገለፀ•Government Strengthening Legal Frameworks and Institutional Support for Traditional Justice Systems June 12, 2026
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ሕግ ሥነ- ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አወጣጥ ሒደት ዉስጥ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተጫወቱት ሚና ምስጋና ቀረበ•Members of the House of Peoples’ Representatives Commended for Their Role in Drafting the FDRE Criminal Procedure and Evidence Law June 12, 2026
ረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጋበዝ
Invitation to Provide Comments on Draft Directive Regarding Free Legal Aid Services Provided by Federal Advocates and Legal Aid Organizations
የፍትሕ ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 1249/2013 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል፡፡
ስለሆነም ረቂቅ መመሪያው ላይ አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የረቂቁን ቅጂ ከዚህ በታች የተመለከተውን ሊንክ በመጫን ማግኘት የሚችል ሲሆን እስከ ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ በኢ-ሜይል አድራሻ [email protected] መላክ ወይም በዋና መ/ቤት የጥብቅና ፍቃድ አስተዳደርና ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በጽሁፍ መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
በፌደራል ጠበቆች እና የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ድርጅቶች ስለሚሰጥ ነጻ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት ሥርዓት ለመወሰን የወጣ ረቂቅ መመሪያ https://shorturl.at/etru2
Relevant Departments and People
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች
ሁሉንም ዓይነት አድሏዊ የዘር ልዩነቶችን ለማስወገድ በተደረገው ዓለም አቀፍ ስምምነት የተጠቃለለ ወቅታዊ አገራዊ የአፈፃፀም ረቂቅ ሪፖርት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ•Stakeholders Consult on Draft National Report for the Elimination of Racial Discrimination
የፍትሕ ሚኒስቴር የባህል ፍርድ ቤቶች ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ•Ministry of Justice Pledges Continued Support to Ensure Accessibility of Customary Courts
በኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ መንግስታት መካከል ፍርደኞችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ•Ethiopia and Nigeria Sign Bilateral Agreement on Prisoners Transfer
ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በሕግና ፍትሕ ጉዳዮች የሁለትዮሽ ትብብር ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ•Ethiopia, Nigeria Hold Talks on Bilateral Cooperation in Law and Justice
መንግሥት ለባህላዊ ፍትሕ ሥርዓቶች ትኩረት በመስጠት የሕግ ማዕቀፎችን እና ተቋማዊ ድጋፎችን እያጠናከረ መሆኑ ተገለፀ•Government Strengthening Legal Frameworks and Institutional Support for Traditional Justice Systems
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ሕግ ሥነ- ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አወጣጥ ሒደት ዉስጥ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተጫወቱት ሚና ምስጋና ቀረበ•Members of the House of Peoples’ Representatives Commended for Their Role in Drafting the FDRE Criminal Procedure and Evidence Law
ተመሳሳይ ዜናዎች
በ52‚627 መዛግብት ላይ ውሳኔ መስጠት መቻሉን በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች መከታተያ ዳይሬክቶሬት አመላከተ
በአስተዳደር ፍርድ ቤቶች የህግ ማዕቀፍ አደረጃጀትና አሰራር ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ውጤቶች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
በፌደራል አስተዳደር ስነ ስርዐት አዋጅ በፍርድ ቤት የሚሰጡ የውሳኔ ክለሳ ስነ-ስርዐት የዳሰሳ ጥናት ላይ የቫሊዴሽን ወርክሾፕ ተካሄደ
የዳኞች እና የፍትህ አካላት የኤሌክትሮኒክ ትምህርት ስርዓት ተመረቀ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐ/ህግ ዘርፍ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
የሀገር አቀፍ የፍትህ ትራንስፎርሜሽን የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የፌደራል እና ክልል የዳኝነት አካላት፣ የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች አፈጻጸም ተገመገመ