የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሀና አርአያስላሴ የሚዛን አማን ማረሚያ ቤትን ጎበኙ • H.E. Mrs. Hanna Arayaselassie, Minister of Justice of the FDRE, visited the Mizan Aman Correctional Center

H.E. Mrs. Hanna Arayaselassie, Minister of Justice of the FDRE, visited the Mizan Aman Correctional Center

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሀና አርአያስላሴ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በሚዛን አማን ከተማ በመገኘት የሚዛን አማን ማረሚያ ቤትን ጎብኝተዋል፡፡

በጉበኝቱም ወቅት የፍትሕ ሚኒስቴር የተቋም ግንባታና ሪፎርም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ኤርሚያስ የማነብርሃን እና የትራንስፎርሜሽን ግብረ ኃይል አባላት ተገኝተዋል፡፡ በዚህ ጉብኝት የታራሚዎች አያያዝ እና አጠባበቅ ምን እንደሚመስል ምልከታ አድርገዋል፡፡ ከዚህ በማስከተልም በማረሚያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በአገር ዓቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ መሠረት የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር አከናውነዋል፡፡

Tagged Under: Access to Justice addis ababa justice bureau administrative justice african charter on the rights and welfare of the child arayaselassie center child justice Civil Justice combating the financing of terrorism (cft) Community Justice community justice centers community-based justice constitution of the federal democratic republic of ethiopia convention on the elimination of all forms of discrimination against women (cedaw) Convention on the Rights of the Child convention on the rights of the child (crc) correctional correctional facilities correctional services correctional system Criminal Justice criminal justice administration fdre ministry of justice Justice minister minister of justice mizan site state minister of justice un convention on the rights of the child
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

ተመሳሳይ ዜናዎች