በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሴኔጋል ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተፈረመውን የወዳጅነትና የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በሴኔጋል ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የወዳጅነትና የትብብር ስምምነት ሕዳር 25 ቀን 1999 ዓ.ም በዳካር የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጥር 5 ቀን 2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሰት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 928/2008
ቀን: የካቲት 8፥ 2008 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 561/2016

•

ህዳር 23፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1209/2020

•

ሐምሌ 9፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1176/2012

•

መጋቢት 16፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1182/2012

•

መጋቢት 4፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1124/2011

•

መጋቢት 27፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1082/2010

•

መጋቢት 21፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 887/2007

•

ሚያዚያ 16፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 832/2006

•

ግንቦት 6፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 821/2006

•

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 817/2006

•

የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ