በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ የትምህርትና ሥልጠና የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ የሚኒስተሮች ምክር ቤት ደንብ

በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሰረት የትምህርትና ስልጠናን ተደራሽነት፣ ፍትሐዊነት፣ አግባብነት እና ጥራትን ማጐልበት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚሰጡ የብቃት ማረጋገጫዎች የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ፍላጐት መሠረት ያደረጉ እና በሚፈለገው የጥራት ደረጃ መሆናቸውን ማረጋገጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

ዜጐች በቀጣይነት ሊማሩበት፣ ሊሰለጥኑበት እና ሊያድጉበት የሚችሉበትን እድል ለማመቻቸት እና የህይወት ዘመን ትምህርትና ስልጠናን ማበረታታት አስፈላጊ በመሆኑ፤

የአፍሪካ ሀገራት በአህጉር ደረጃ ብሎም ቀጠናዊ የብቃት ማረጋገጫዎችን በማውጣት በጋራ ዕውቅና መስጠት እንዲችሉ ስምምነት በመኖሩና ኢትዮጵያም በአባልነት የፈረመች በመሆኑ ሀገራዊ የብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚኒስተሮች ምክር ቤት በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1152/2011 አንቀጽ 95 ንዑስ አንቀጽ (1) መሰረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 561/2016
ቀን: ህዳር 23፥ 2017 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

569/2017

የካቲት 26÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 458/2012

መስከረም 23 ፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1152/2011

ነሐሴ 6፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ