በአገልግሎት ላይ

የምስራቅ አፍሪካ የተጠንቀቅ ሃይልን ለማቋቋም የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

የምስራቅ አፍሪካ የተጠንቀቅ ሃይልን ለማቋቋም የተደረገው ስምምነት ሰኔ 19 ቀን 2006 ዓ.ም በማላቦ የምስራቅ አፍሪካ ርዕሳነ ብሄሮችና መንግስታት በሶስተኛው አስቸኳይ የመሪዎች ስብሰባ ላይ የፀደቀና በአገራችን የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 887/2007
ቀን: ሚያዚያ 16፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1275/2014

•

ነሐሴ 25፥ 2014 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 890/2007

•

ሚያዚያ 22፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ