የአፍሪካ የሰዎች እና ሕዝቦች መብቶች ስምምነት የአፍሪካ አረጋዊያን መብቶች ፕሮቶኮል ጥር 22 ቀን 2008 ዓ.ም አዲስ አበባ በተደረገው 26ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ስምምነት የተደረሰበት በመሆኑ፣
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮቸ ምክር ቤት የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሰረት የሚከተለው ታወጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•