የአፍሪካ የስታትስቲክስ ቻርተር እ.አ.አ ፌብሩዋሪ 4 ቀን 2009 በአዲስ አበባ በተደረገው የአፍሪካ ህብረት 12ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ስብሰባ የፀደቀ በመሆኑ፤
ይህንኑ ቻርተር የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 18 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•