በአገልግሎት ላይ

የአፍሪካ ህብረት ወረራ ያለመፈፀምና የጋራ መከላከያ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የአፍሪካ ህብረት ወረራ ያለመፈጸምና የጋራ መከላከያ ስምምነት እ.አ.አ. ጃንዋሪ 31 ቀን 2005 በአቡጃ በተደረገው የአፍሪካ ህብረት 4ኛው መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ ስብሰባ የወጣ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 13 ቀን 2006 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 821/2006
ቀን: የካቲት 10፥ 2006 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች