እኤአ ዲሴምበር 10 ቀን 2000 ዓም የተካሄደው የባዝል ኮንቬንሽን የአምስተኛው የአባል አገራት ስብሰባ በአደገኛ ቆሻሻዎች ድንበር ዘለል ዝውውርና አወጋገድ ወቅት የሚከሰት ጉዳትን በተመለከተ ኃላፊነትን እንዲሁም የካሣ ክፍያን የሚደነግገውን የባዝል ፕሮቶኮል የተቀበለው ስለሆነ፤
የባዝል ፕሮቶኮልን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 26 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•