በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያና በሱዳን መንግስታት መካከል የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት ማሻሻያ ጥር 16 ቀን 1995 ዓም አዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤

ይህንኑ የማሻሻያ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 26 ቀን 1995 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 353/1995
ቀን: ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 704/2003

የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 687/2002

መስከረም 12፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 379/1996

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 357/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ