ከኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገው የባህል፣ የሳይንስና የትምህርት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መካከል የባህል፣ የሳይንስና የትምህርት ትብብር ስምምነት ጥቅምት 10 ቀን 1996 አዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጥቅምት 8 ቀን 1998 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በሕገ-መንግስቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 477/1998
ቀን: ህዳር 8፥ 1998 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 704/2003

•

የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 687/2002

•

መስከረም 12፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 379/1996

•

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 357/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 353/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

•

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ