በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በባህል መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በሱዳንና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋት የሚያስችሉ መሠረታዊ ስምምነቶችን ከሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የፈረመ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ መስኮች የጋራ ጥቅምን መሠረት ያደረገ ትብብርን ለማስፋፋት ያለውን ፈቃደኝነት በተደጋጋሚ የገለፀ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀደም ሲል ባደረገው ስብሰባ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በባህል መስክ ትብብር ለማድረግ በሜይ 11 ቀን 2002 የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወሰነ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (2) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 403/1996
ቀን: ሰኔ 3፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 704/2003

የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 687/2002

መስከረም 12፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 379/1996

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 357/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 353/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ