በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የሱዳን ወደብ አጠቃቀም የፕሮቶኮል ስምምነት የካቲት 26 ቀን 1992 ዓ∙ም ካርቱም ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 26 ቀን 1995 ዓ ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በሕግ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•