የተሻረ

ታህሳስ 3 ቀን 1996 ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተከሰተውን ግጭት ለሚያጣራ ኮሚሽን የተፈቀደ የበጀት አዋጅ

ታህሣሥ 3 ቀን 1996 ዓ.ም. በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተከሰተውን ግጭት የሚያጣራ ገለልተኛ የሆነ አጣሪ ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 398/1996 የተቋቋመ በመሆኑ፤

ኮሚሽኑ ለሥራው አስፈላጊ የሆነ የሰው ኃይል፣ በጀትና ጽህፈት ቤት ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚሟሉለት በአዋጅ ቁጥር  398/1996 አንቀጽ 6 ሥር የተደነገገ በመሆኑ፤

ኮሚሽኑም የተጣለበት ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይችል ዘንድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀት ጥያቄውን መመለስ እንዳለበት በመታመኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 29 ቀን 1996 ዓ.ም ባደረገው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ የበጀቱን ጥያቄ ተቀብሎ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55ንዑስ አንቀጽ (1) እና (10) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 418/1996
ቀን: ሐምሌ 26፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 704/2003

የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 687/2002

መስከረም 12፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 379/1996

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 357/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 353/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ