የተሻረ

ታህሳስ 3 ቀን 1996 ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልል የተከሰተው ግጭት አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

ታህሳስ 3 ቀን 1996 ዓ.ም በጋምቤላ ብሔራዊ ክልል ተከስቶ የነበረውን ግጭት በማጣራት የችግሩን ምንጭና ውጤቱን ማወቅ ተገቢ ስለሆነ፤

በጋምቤላ አካባቢ የተከሠተውን ሁኔታ ማጣራቱ ወደፊት ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይከሰቱ ለመከላከል የሚረዱ የጥንቃቄ እርምጃዎች በመውሰድ ዘላቂ መፍትሔ መስጠት አስፈላጊ በመሆኑ፤

ተከስቶ የነበረውን ግጭት በጥልቀት አጣርቶ ትክክለኛውን ሁኔታ ለማወቅ እንዲቻል አንድ ገለልተኛ የሆነ አጣሪ ኮሚሽን ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 398/1996
ቀን: መጋቢት 30፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 704/2003

የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 687/2002

መስከረም 12፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 379/1996

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 357/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 353/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ