በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በሳዑዲ አረቢያ መንግሥታት መካከል አጠቃላይ የትብብር ስምምነት መስከረም 27 ቀን 1995 ዓም በሪያድ ከተማ የተፈረመ ስለሆነ፤
ስምምነቱ የሚፀናውና ሥራ ላይ የሚውለው ሁለቱም ወገኖች በየሕገ-መንግሥቶቻቸው መሠረት አስፈላጊውን ሥርዓት ከሚያሟሉበት ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 17 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።
•
•
•
•
•
•