በአገልግሎት ላይ

ከፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ የማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በፈረንሳይ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን በሁለትዮሽ ለማበረታታትና ጥበቃ ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ሰኔ18 ቀን 1995 ዓ.ም በፓሪስ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ ሀገሮች ሕጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለፁ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 8 ቀን 1996 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 405/1996
ቀን: ሰኔ 8፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 704/2003

•

የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 687/2002

•

መስከረም 12፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 379/1996

•

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 357/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 353/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 352/1995

•

ሰኔ 26፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

•

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ