በአገልግሎት ላይ

ከእስራኤል መንግሥት ጋር የተደረገው የባህል፣ የትምህርትና የሳይንስ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በእስራኤል መንግሥት መካከል የባህል፣ የትምህርትና በእስራኤል መንግሥት መካከል የባህል፣ የትምህርትና የሳይንስ ትብብር ስምምነት ግንቦት 25 ቀን 1996 በእየሩሳሌም የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 3 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 509/1999
ቀን: ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 738/2004

ግንቦት 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 719/2003

ሐምሌ 19፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 463/1997

ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 421/1997

ጥቅምት 20፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ