የተሻረ

የ2004 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ

ለ2004 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገ በጀት አጽድቆ በበጀት አመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጋፍ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 719/2003
ቀን: ሐምሌ 19፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 738/2004

•

ግንቦት 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 509/1999

•

ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 463/1997

•

ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 421/1997

•

ጥቅምት 20፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

•

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ