በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ሊቢያ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት መካከል የተደረገው ልዩ የንግድ ስምምነት ጥር 18 ቀን 1997 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 11 ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 421/1997
ቀን: ጥቅምት 20፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 738/2004

•

ግንቦት 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 719/2003

•

ሐምሌ 19፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 509/1999

•

ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 463/1997

•

ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

•

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ