ለአዘዞ-መተማ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት የተገኘው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለአዘዞ-መተማ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል 15 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር /አሥራ አምስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር/ የሚያስገኘው ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኦፔክ ፈንድ ለዓለም አቀፍ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 12 ቀን 2004 በቬዬና የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንን የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጥቅምት 3 ቀን 1998 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 473/1998
ቀን: ህዳር 8፥ 1998 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 738/2004

•

ግንቦት 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 719/2003

•

ሐምሌ 19፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 509/1999

•

ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 463/1997

•

ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 421/1997

•

ጥቅምት 20፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

•

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ