በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በታላቋ ህዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግስት መካከል በባህል በወጣቶችና በስፖርት መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት በታላቋ ሕዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያና በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል ወዳጅነትና ትብብርን ለማስፋፋት የሚያስችሉ መሠረታዊ ስምምነቶችን ከታላቋ ህዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት ጋር የፈረመ በመሆኑ፤

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀደም ሲል ባደረገው ስብሰባ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በታላቋ ህዝባዊ ሶሻሊስት ሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት መካከል በባህል፣ በወጣቶችና በስፖርት መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማፅደቅ የወሰነ በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 422/1997
ቀን: ህዳር 6፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 738/2004

ግንቦት 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 719/2003

ሐምሌ 19፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 509/1999

ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 463/1997

ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 421/1997

ጥቅምት 20፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ