በአገልግሎት ላይ

ከሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገስት መንግስት ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና በሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 26 ቀን 2002 አዲስ አበባ ላይ የተፈረመ በመሆኑ፤

ስምምነቱ ሥራ ላይ የሚውለው በአገሩ ሕግና ደንብ መሠረት መጽደቁን የሚያረጋግጥ በአንዱ ተዋዋይ ወገን የመጨረሻ የማስታወቂያ ሰነድ እንዲደርስ ካደረገበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ፤

የሳውዲ አረቢያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥትም ስምምነቱን መጽደቁን ያረጋገጠ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27 ቀን 1996 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 393/1996
ቀን: ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 672/2002

•

ግንቦት 3፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 647/2001

•

ሐምሌ 30፥ 2001 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 350/1995

•

ሰኔ 19፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 347/1995

•

ሰኔ 17፥1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 319/1995

•

ጥር 29፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 304/1995

•

ታህሳስ 1፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 302/1995

•

ታህሣሥ 1 ፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 275/1994

•

ግንቦት 8፥ 1994 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ