በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ሱዳን-የመን የሶስትዮሽ የማሪታይም ጉዳዮች የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት፣ በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የማሪታይም ጉዳዮች ስምምነት ታህሣሥ 18 ቀን 1997 ዓ.ም ካርቱም ላይ የተፈረመ ስለሆነ፣

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 1997 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 463/1997
ቀን: ሰኔ 23፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 738/2004

ግንቦት 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 719/2003

ሐምሌ 19፥ 2003 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 509/1999

ታህሣሥ 17፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 421/1997

ጥቅምት 20፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 393/1996

ጥር 27፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ