በአገልግሎት ላይ

ለንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ለማ ግኘት የተፈረመው የብድር ማፅደቂያ አዋጅ

ለንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 51,100,000 ሺ ኤስ.ዲ.አር (ሃምሳ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሆነ ተጨማሪ ብድር የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ.በኤፕሪል 30 ቀን 2000 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 05 ቀን 2002 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (02) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 683/2002
ቀን: ሐምሌ 9፥ 2002 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች