የተሻረ

የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ

የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝቦች ሙስና እና ብልሹ አሠራር የአንድን አገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ዕድገት የሚገታ ተግባር መሆኑን የተገነዘቡ በመሆናቸው፤

አገሪቱ የተያያዘችውን የዕድገት ጎዳና እና የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ለማፋጠንና ቀጣይነት ያለው እንዲሆን ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን በቁጥጥር ሥር ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን ለመሸከም የማይፈልግ እና ይህንኑ በብቃት ለመዋጋት ዝግጁ የሆነ ሕብረተሰብ መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤

ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን ለመመርመር እና ለመክሰስ ለመቆጣጠር እና ለመከላከል መልካም ሥነ ምግባር በኅብረተሰቡ ውስጥ እንዲስፋፋ በማድረግ ሙስናን እና ብልሹ አሠራርን መዋጋት የሚችል ነፃና ራሱን የቻለ መንግሥታዊ አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 235/1993
ቀን: ግንቦት 16፥ 1993 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1236/2013

•

የካቲት 12፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 883/2007

•

መጋቢት 25÷ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 882/2007

•

መጋቢት 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 881/2007

•

መጋቢት 25፥ 2007 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 668/2002

•

ሚያዝያ 4፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 144/2000

•

ጥር 23፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 545/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 544/1999

•

ነሐሴ 15፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 434/1997

•

ጥር 25፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 433/1997

•

ጥር 25፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 368/1995

•

ጳጉሜ 6፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 367/1995

•

ጳጉሜ 6፥ 1995 ዓ.ም.
የተሻረ