በአገልግሎት ላይ

የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ (ማሻሻያ) አዋጅ

የኮንትሮባንድ፣ የማጭበርበር እና ሌሎች የጉምሩክ ወንጀሎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ በመሄዱ በሕጋዊ ንግድ፣ በሕዝብ ደኅንነትና በመንግሥት ገቢ ላይ አደጋ እያስከተለ በመሆኑ ይህንን ለመከላከል የተጠናከረ የሕግ ማስከበሪያ ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ለተለያየ አተረጓጐም ክፍተት በመፍጠር በጉምሩክ አሠራር ላይ ችግር ያስከተሉ በአዋጁ አንዳንድ ድንጋጌዎች ያሉት ጉድለቶች ላይ ማስተካከያዎችን ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የባለሥልጣኑ መሥሪያ ቤት የሚያከናውነው ተግባርና የተለየ ሥራ ባህሪ በማገናዘብ ከሙስና፣ ከምዝበራ፣ ከጉቦኝነት፣ የጸዱና ከፍተኛ ዲሲፕሊንና ሥነ ምግባር ያላቸው የሚመደቡበት የሠራተኞች አስተዳደር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

ይህን ተግባርና ኃላፊነት በብቃት እንዲወጣ የተሟላ ድርጅታዊ አቋም፣ የሠለጠነ የሰው ኃይልና በዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ የሚታገዝ ቀልጣፋ የአሠራር ሥርዓት እንዲኖር ለማስቻል የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ማሻሻል በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 368/1995
ቀን: ጳጉሜ 6፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 557/2016

•

ነሐሴ 13፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 560/2016

•

ጥቅምት 19፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 553/2016

•

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 552/2016

•

ሐምሌ 9፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 547 /2016

•

ግንቦት 22፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 545/2016

•

ግንቦት 15፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 540/2016

•

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 537/2015

•

ነሐሴ 22፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 536/2015

•

ነሐሴ 19፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 530/2015

•

የካቲት 7፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ