በአገልግሎት ላይ

የተሻሻለው የጸረ-ሙስና ልዩ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ህግ የወጣ አዋጅ

የሙስና ወንጀል ትርጉምን፣ የክስ ሂደትና የማስረጃ ድንጋጌዎችን ከወንጀል ህጉ ጋር በተጣጣመ መልኩ ማሻሻልና መደንገግ በማስፈለጉ፤

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ ወይም የተከሰሱ ሰዎች በዋስትና ስለሚለቀቁበት ሁኔታ ዝርዝር ድንጋጌ መደንገግ በማስፈለጉ፤

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎችን ንብረት ስለማገድ፣ ስለማስተዳደርና ስለመውረስ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች ማሻሻል በማስፈለጉ፤

የጸረ ሙስና ልዩ ስነስርአትና የማስረጃ ህግ ድንጋጌዎችን ከሌሎች ህጎች ጋር በተጣጣመ ሁኔታ ማስተካከልና ማሻሻል በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 434/1997
ቀን: ጥር 25፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1412/2018

•

ሰኔ 2÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ