በአገልግሎት ላይ

የተሻሻለው የፀረ ሙስና ልዩ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ (ማሻሻያ) አዋጅ

በተሻሻለው የፀረ-ሙስና ልዩ የሥነ-ሥርዓትና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 434/1997 ውስጥ ግልፅነት የጎደላቸውን ድንጋጌዎች ግልፅ በማድረግ ማሻሻል እና አዳዲስ ድንጋጌዎችን ማካተት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሙስና ወንጀልን ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ውስጥ በሙስና ወንጀልነት እንዲካተቱ የተደረጉ የተወሰኑ የህዝባዊ ድርጅት አካላትን በሥነ-ሥርዓትና በማስረጃ ሕጉም ማካተት አስፈላጊ በመሆኑ፤

ሙስና ወንጀልን በሚመለከት መረጃ የመሰብሰብ፣ የምርመራ፣ የክስ፣ የክርክር፣ በሙስና የተገኘ ሀብት ወይም ተመጣጣኙን የማገድና የማስመለስ ወለስ ሥራ ቀልጣፋና ውጤታማ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገ-መንግስት አንቀፅ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 882/2007
ቀን: መጋቢት 25፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1374/2017

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 566/2016

ጥር 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 559/2017

ጥቅምት 18፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ