በአገልግሎት ላይ

የተሻሻለው የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ

የተሻሻለውን የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 463/2006 በምርመራ፣ በክስ ማስረጃን በማሰባሰብ እና በመሳሰሉት ረገድ ግልጽ በማድረግ ማሻሻልና አዳዲስ ድንጋጌዎችን እንዲያካትት ማድረግ በማስፈለጉ፣ ሕዝባዊ ድርጅቶች የሚፈፅሟቸውን የሙስና ወንጀሎች የመመርመርና የመክሰስ ስልጣንን ለኮሚሽኑ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 883/2007
ቀን: መጋቢት 25÷ 2007 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

589/2018

ሚያዝያ 20÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ

በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1401/2018

ሚያዝያ 13÷2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ