ሁለተኛው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባዛርና ኤግዚቪሽን በድምቀት ተከብሮ ውሏል

Second Civil Society Organizations Bazaar and Exhibition Inaugurated with Grandeur

ንቁ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም፣ለዲሞክራሲና ለልማት በሚል መሪ ቃል ለ2ተኛ ግዜ ዛሬ በሒልተን ሆቴል ተጀምሯል፡፡

ኤግዚቪሽኑን ዶ/ር ጌዲዬን ጢሞቲዬስ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች ሚኒስትሮች፣ኮሚሽነሮች፣የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዬች፣የተለያዩ የግል ሴክተሮች እና በርካታ እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ከዛሬ ጀምሮ አስከ ቅዳሜ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም ድረስ ይቆያል አርሶም መጥተው እንዲጎበኙ ጋብዘነዎታል፡፡

Tagged Under: Civil Society Organizations • Exhibition
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች