ንቁ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለሰላም፣ለዲሞክራሲና ለልማት በሚል መሪ ቃል ለ2ተኛ ግዜ ዛሬ በሒልተን ሆቴል ተጀምሯል፡፡
ኤግዚቪሽኑን ዶ/ር ጌዲዬን ጢሞቲዬስ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትሩን ጨምሮ ሌሎች ሚኒስትሮች፣ኮሚሽነሮች፣የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ተወካዬች፣የተለያዩ የግል ሴክተሮች እና በርካታ እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል፡፡
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ከዛሬ ጀምሮ አስከ ቅዳሜ ሰኔ 25/2014 ዓ.ም ድረስ ይቆያል አርሶም መጥተው እንዲጎበኙ ጋብዘነዎታል፡፡