በአገልግሎት ላይ

የተባበሩት መንግሥታት የባሕር ሕግ ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ

የተባበሩት መንግሥታት የባህር ሕግ ኮንቬንሽን እ.አ.አ ዲሴምበር 10 ቀን 1982 በጃማይካ ሞንቴጎ ቤይ ተፈርሞ እ.አ.አ ከኖቬምበር 16 ቀን 1994 ጀምሮ በስራ ላይ የዋለ በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 9 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 742/2004
ቀን: ሰኔ 1፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1338/2016

•

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1336/2016

•

ሐምሌ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1308/2016

•

የካቲት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1287/2015

•

መስከረም 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 533/2015

•

ሰኔ 15፥ 2015 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1278/2015

•

የካቲት 20፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1267/2014

•

መጋቢት 9፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1265/2014

•

ታህሳስ 24፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ