በሀገር ህልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 5/2014 ጥቅምት 23 ቀን 2010 ዓ.ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀ በመሆኑ፣
በሚኒስትሮች ምክር ቤት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሕገ መንግስቱ አንቀጽ 93(2)(ሀ) መሰረት በአርባ ስምንት ሰዓት ውስጥ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረብ ያለበት በመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 93(2)(ሀ) እና 55(8) መሰረት የሚከተለው ታውጇል::
•
•
•
•