በአገልግሎት ላይ

የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ

የማኅበራዊ መድን ሥርዓትን በማስፋፋት ደረጃ በደረጃ ለዜጎች እንዲዳረስ ማድረግ ከሀገሪቷ ማኅበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ አንዱ አካል በመሆኑ፣

የሥርዓቱ ተጠናክሮ መቀጠል ለማኅበራዊ ፍትሕ፣ ለኢንዱስትሪ ሰላም፣ ለድህነት ቅነሳ፣ ለምርታማነትና ለልማት ጉልህ አስተዋጽኦ ስለሚኖረው፤በሥራ ላይ ያለውን የመንግሥት አገልግሎት የጡረታ ዐቅድ አቅም በፈቀደ መጠን ማጠናከር፣ አዋጆቹን በማሻሻል ማጠቃለልና ለሥራው አፈጻጸም ምቹ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣

የመንግሥት ሠራተኞች ጡረታ ፈንድን ቀጣይነትና አስተማማኝነት ማረጋገጥ፤ ፈንዱን በኢንቨስትመንት ማዳበርና ግልጽ የሆነ የአስተዳደር ሥርዓት እንዲኖረው ማድረግ በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1267/2014
ቀን: መጋቢት 9፥ 2014 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1338/2016

•

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1336/2016

•

ሐምሌ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1308/2016

•

የካቲት 1፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1287/2015

•

መስከረም 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 533/2015

•

ሰኔ 15፥ 2015 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 1278/2015

•

የካቲት 20፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1265/2014

•

ታህሳስ 24፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1262/ 2013

•

ነሀሴ 13፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ