በአገልግሎት ላይ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዋጅ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሕግ መሠረት በሚሰጣቸው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎቶች ላይ በአፈፃፀም ወቅት የሚስተዋሉ ብሔራዊ ጥቅምና ደህንነትን የሚጎዱ ክፍተቶችን ማረም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

አገልግሎቱ እንዲያስፈፅም የተሰጡትን ስልጣን እና ተግባራት በብቃት ለመወጣት አደረጃጀቱን በመቀየር ብሔራዊ ጥቅም እና ደህንነትን እንዲያስጠብቅ፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲሰጥ እና አጠቃላይ ሀገራዊ ልማት እና እድገትን እንዲደግፍ የሚያስችል አቅም መፍጠር አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1338/2016
ቀን: ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1374/2017

•

ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

•

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1283/2015

•

ጥር 26፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1246/2013

•

ግንቦት 26፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1232/2013

•

ጥር 7፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1213/2020

•

ሐምሌ 7፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1207/2020

•

ሰኔ 27፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1163/2012

•

ታህሣሥ 30፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1172 /2012

•

ታህሣሥ 8፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ