በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል በሥራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመ የመግባቢያ ሰነድ ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ እና በኩዌት መካከል የቆየውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በማስፈለጉ፤

በኩዌት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የቤት ሠራተኞች ሕጋዊ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው እና መብትና ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ በሁለቱ ሀገራት መግባባት ላይ የተደረሰ በመሆኑ፣

ይህንን የመግባቢያ ሰነድ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እ.ኤ.አ. ሜይ 27 ቀን 2024 የፈረመው በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በአካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1337/2016
ቀን: ሐምሌ 16፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች