በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

ኮርፖሬሽኑ የገቢ አቅሙ የተጠናከረ ሆኖ ተልዕኮውን በተሻለ ሁኔታ በመወጣት በሀገሪቱ ሁለንተናዊ እድገት እና የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ሂደት የሚጠበቅበትን አዎንታዊ ሚና መጫወት እንዲችል ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የኮርፖሬሽኑ ሥልጣንና ተግባር ከተለያዩ ሁለት አዋጆች መመንጨቱ የአሠራር ክፍተት በመፍጠሩ በአንድ አዋጅ ሥር ማጠቃለሉ ተገቢ መሆኑ እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር
ቦርድ ተቋሙን በተሻለ ሁኔታ የሚደግፍበትን ሥርዓት ማስቀመጥ አስፈላጊ መሆኑንና የኮርፖሬሽኑን ዓላማ፣ ሥልጣን እና ተግባራት በግልጽ ማስቀመጥ አስፈላጊ በመሆኑ፤

የቴሌቪዥን አገልግሎት ክፍያን በማሻሻል እና በዘመናዊ አሠራር እንዲደገፍ በማድረግ ህብረተሰቡ ግዴታውን በቀላሉ እንዲወጣ የሚያስችል ሥርዓት እንዲፈጠር እንዲሁም
ግዴታቸውን የማይወጡ የቴሌቪዥን ባለቤቶች ላይ የሕግ ተጠያቂነትን መደንገግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ-አንቀጽ (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1278/2015
ቀን: የካቲት 20፥ 2015 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

•

ደንብ ቁጥር 553/2016

•

ሐምሌ 23፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 535/2015

•

ግንቦት 1፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1274/2014

•

ሐምሌ 8፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 517/2014

•

ሐምሌ 5፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1261/2013

•

ነሀሴ 13፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 464/2012

•

የካቲት 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 443/2011

•

ታህሳስ 18፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 426/2010

•

ሰኔ 11፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ