በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ እና በቻይና መንግሥት መካከል የተደረገው በፍትሐብሔር እና ንግድ ጉዳዮች ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የፍትሐብሔር እና ንግድ ጉዳዮች የትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ. ሚያዚያ 26 ቀን 2006 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትየጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 24 ቀን 2009 ዓ.ም ባካሄደዉ ስብሰባ ያፀደቀዉ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1)እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1007/2009
ቀን: ግንቦት 30፥ 2009 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1006/2009

ግንቦት 15፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ