በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጀሪያ ህዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ሚያዚያ 5 ቀን 2009 ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀውበመሆኑ፣
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረትየሚከተለው ታውጇል፡-
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•