በአገልግሎት ላይ

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ (ማሻሻያ) አዋጅ

የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥን ቀላል፤ ቀልጣፋ፤ ወጪ ቆጣቢ፤ ዘመናዊ እና ተደራሽ በማድረግ ለንግድ ሥራ መጀመር ምቹ ሀገር ለመሆን እንዲያስችል የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 980/2008ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት ይህ ማሻሻያ አዋጅ ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1152/2011
ቀን: ነሐሴ 3፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 461/2012

ጥር 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 392/2009

ህዳር 29፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 980/2008

ሐምሌ 29፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ