በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት የካቲት 7 ቀን 2015 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህኑን ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ የሥራ ዘመኑ ታህሳስ 4 ቀን 2016 ዓ.ም በአካሄደው 8ኛ ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•