በአገልግሎት ላይ

የሕጋዊ ሥነ-ልክ አዋጅ

ከንግድ ልውውጥ፣ ከጤና፣ ከደህንነት እና ከአካባቢ ጥበቃ ጋር በተያያዘ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ልኬቶችንና የመለኪያ መሣሪያዎችን ትክክለኛነት በማረጋገጥ የሰውን እና የእንስሳትን ጥቅም፣ ጤንነትና ደህንነት ማስጠበቅ እንዲሁም የአካባቢ ብክለትን መከላከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የታሸጉ ምርቶች ወደ ገበያ ከመግባታቸው በፊት እና ከገቡም በኋላ መግለጫቸውና የተጣራ መጠናቸው ትክክለኛነት የሚረጋገጥበትን የቁጥጥር ሥርዓት በመዘርጋት ሸማቾች ለሚከፍሉት ዋጋ ተመጣጣኝ ምርትና አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ተገቢ በመሆኑ፤

የመንግሥት አስፈፃሚ አካላት የቁጥጥር ሥራቸውን እንዲያካሂዱ ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ፍትሐዊ የንግድ ማስፈን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ስርዓትን ከአለም አቀፍ የሕጋዊ ሥነ-ልክ የአሠራር ስርዓት ማዕቀፎች ጋር የተጣጣመ ሕግ ማውጣት የንግድ እንቅፋትን በማስወገድ ቀጣናዊ ትስስርን ለማጎልበት የላቀ ጠቀሜታ ያለው በመሆኑ፤

ሀገራችን ከደረሰችበት የኢኮኖሚ ዕድገት ጋር የተጣጣመ ህግ በማውጣት ግልጽና ተአማኒ የአለካክ ሥርዓት ማስፈን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) (ረ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1344/2016
ቀን: ጷጉሜ 5፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations
Sector: Environment

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1346/2017

•

ጥር 5፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1346/2017

•

ጥር 5፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1314/2016

•

ግንቦት 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1243/2013

•

ሚያዝያ 4፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1237/2013

•

መጋቢት 24፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1220/2012

•

ሐምሌ 18፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 461/2012

•

ጥር 12፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1152/2011

•

ነሐሴ 3፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 994/2009

•

መጋቢት 1፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ