የተሻረ

የጉምሩክ ባለሥልጣንን እንደገና ለማቋቋምና አሠራሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ

በሥራ ላይ ባለው የጉምሩክ አዋጅ የተዘረጋው የጉምሩክ አሠራር ሥርዓት ከዘመኑ የገቢና ወጭ ንግድ እንቅስቃሴ አፈጻጸም ጋር አብሮ የማይሄድ ስለሆነ የዓለም አቀፉ የሸቀጦች ልውውጥ ከደረሰበት የዕድገት ደረጃ ጋር የሚጣጣም የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

የጉምሩክን የአሠራር ሥርዓት የተቀላጠፈና አጭር ለማድረግ የሥራ አመራር ነጻነት ኖሮት እንዲቋቋም ማድረግ ተገቢ መሆኑስለታመነበት፤

የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ ውስብስብ እየሆነና ኃይል እየታከለበት በመምጣቱ ይህንን ለመከላከል የሚያስችል ፖሊሳዊ ሥልጣን ያለው ባለሥልጣን ማደራጀት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 60/1989
ቀን: የካቲት 6፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1338/2016

•

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1307/2016

•

ጥር 7፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1173/2012

•

ታህሣሥ 8፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 669/2002

•

ግንቦት 3፥ 2002 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 587/2000

•

ሐምሌ 7፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 449/1997

•

ግንቦት 18፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 411/1996

•

ሐምሌ 26፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 380/1996

•

ጥር 4፥ 1996 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 367/1995

•

ጳጉሜ 6፥ 1995 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 256/1994

•

ጥቅምት 2፥ 1994 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 217/1992

•

ሰኔ 29፥ 1992 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ